ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ ጋር ተወያዩ Post published:October 23, 2024 Post category:EDITOR'S PICK AMN- ጥቅምት 13/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት በብሪክስ ጉባኤ ከደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ ጋር በሁለትዮሽ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ የመነጋገር መልካም እድል አግኝተናል ብለዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ዓለምአቀፍ መሪዎችን እና ባለሞያዎችን በአንድ ላይ እንዲወያዩ ማድረግ የምግብ ዋስትናን የማረጋገጥ ርብርብ ፍሬ እንዲያፈራ እንደሚያስችሉ ተስፋ አለኝ- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) November 5, 2024 ፍቅርና እንክብካቤ የሚገባቸዉን በመደገፍ በህዝብ የተጣለብንን አደራ እየተወጣን ነው ሲሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ January 26, 2025 የፌደራል ፖሊስ ለፋሲካ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ April 19, 2025
ዓለምአቀፍ መሪዎችን እና ባለሞያዎችን በአንድ ላይ እንዲወያዩ ማድረግ የምግብ ዋስትናን የማረጋገጥ ርብርብ ፍሬ እንዲያፈራ እንደሚያስችሉ ተስፋ አለኝ- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) November 5, 2024