ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከደቡብ አፍሪካ እና ቦትስዋና ፕሬዚዳንቶች ጋር ተወያዩ Post published:February 15, 2025 Post category:ኢትዮጵያ / ዓለም አቀፍ AMN- የካቲት 8/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ከደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ እና ቦትስዋና ፕሬዚዳንት ዱማ ቦኮ ጋር መወያየታቸውን በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው አስታውቀዋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በ2025 የሴኡል ማራቶን በሁለቱም ፆታ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ March 16, 2025 ምክር ቤቱ የአረንጓዴ አሻራና የተጎሳቆለ መሬት ማገገሚያ ልዩ ፈንድ ማቋቋሚያና አስተዳደር አዋጅን አጸደቀ December 24, 2024 የቀድሞው የናሚቢያ ፕሬዝደንት ሳም ኑጆማ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ February 10, 2025