ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን ገለጹ

You are currently viewing ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን ገለጹ

AMN-ግንቦት 14/2017 ዓ.ም

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር ግንኙነታችንን እና ትብብራችንን በሚያጠናክሩ ሰፋ ያለ መጠነ ርዕይ ባላቸው ርዕሰ ጉዳዮች ላይ መወያየት ምንግዜም አስደሳች ነው ብለዋል።

ጠቅላይ ሚኒስተር ዐቢይ ለተደረገላቸው ደማቅ አቀባበል እና በታኅሳስ ወር በአዲስ አበባ ከነበረው ውይይት ቀጥሎ ስላተካሄደው ፍሬያማ ውይይት ምስጋና አቅርበዋል።

ትብብራችን በብዙ ጠቃሚ ዘርፎች የቀጠለ ሲሆን የንግድ ትስስሮቻችንን የበለጠ ማሳደግ ከቅድሚያ የትኩረት ማዕከሎቻችን አንዱ ነው ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review