ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የአሜሪካ ማሪን ኮርፕስ ጄኔራል እና አፍሪኮም አዛዥ ከሆኑት ጄነራል ማይክል ላንግሌይ ጋር ተወያዩ

You are currently viewing ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የአሜሪካ ማሪን ኮርፕስ ጄኔራል እና አፍሪኮም አዛዥ ከሆኑት ጄነራል ማይክል ላንግሌይ ጋር ተወያዩ

AMN – ሰኔ 13/2017 ዓ.ም

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የአሜሪካ ማሪን ኮርፕስ ጄኔራል እና አፍሪኮም አዛዥ ከሆኑት ጄነራል ማይክል ላንግሌይ ጋር የጋራ ፍላጎት በሆኑ የሁለትዮሽ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ዛሬ ጠዋት ውይይት ማድረጋቸውን በይፋዊ ማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ባስተላለፉት መልዕክት ገልጸዋል፡፡

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review