ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ በመሬት መንሸራተት ሕይወታቸውን ላጡ ወገኖች የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ Post published:July 27, 2024 Post category:ኢትዮጵያ / ዓለም አቀፍ የቻይና ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ ሰዎች የተሰማቸውን ሐዘን ገልጸዋል። ፕሬዚዳንት ሺ ለፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ባስተላለፉት የሐዘን መግለጫ ለተጎጂ ቤተሰቦች መፅናናትን ተመኝተዋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ለትምህርት ጥራት ልዩ ትኩረት ተሰቶ እየተሰራ ነው -አቶ ኦርዲን በድሪ October 15, 2024 129ኛው የአድዋ ድል በዓል አክባበር የሀገራችንን አንድነትና ህብረት በሚያሳይና ኢትዮጵያን በሚያጎላ መልኩ ይከበራል – ሜጀር ጀኔራል እንዳልካቸው ወልደኪዳን February 24, 2025 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ/ር ) ይህ ዘመን የኢትዮጵያ የማንሠራራት ዘመን እንዲሆን በጋራ እንነሣና እንታገል ሲሉ ጥሪ አቀረቡ November 26, 2024
129ኛው የአድዋ ድል በዓል አክባበር የሀገራችንን አንድነትና ህብረት በሚያሳይና ኢትዮጵያን በሚያጎላ መልኩ ይከበራል – ሜጀር ጀኔራል እንዳልካቸው ወልደኪዳን February 24, 2025
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ/ር ) ይህ ዘመን የኢትዮጵያ የማንሠራራት ዘመን እንዲሆን በጋራ እንነሣና እንታገል ሲሉ ጥሪ አቀረቡ November 26, 2024