ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ በርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ሕልፈተ የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ Post published:April 21, 2025 Post category:ኢትዮጵያ AMN-ሚያዝያ 13/2017 ዓ.ም የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ በርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ሕልፈተ ጥልቅ ሀዘን እንደተሰማቸው ገልጸዋል፡፡ ለእምነት፤ ለሰብዓዊነት እና ለአለም ሰላም የሰጡት አገልግሎት ሲታወስ ይኖራል ሲሉ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው አስፍረዋል፡፡ነፍሳቸው በሰላም ትረፍ ሲሉም ሀዘናቸውን ገልጸዋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ወርሃዊ የሃይል ፍጆታ ሂሳብን ለማወቅ የሚጠቀሙበት የአሰራር ቀመር፦ March 7, 2025 የአፍሪካ ሀገራት መከላከያ ሚኒስትሮች እና ወታደራዊ አታሼዎች በመከላከያ ኢንጅነሪንግ የኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽንን ጎበኙ October 16, 2024 አምራች ኢንዱስትሪውን ከመደገፍ ረገድ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ውጤታማ ተግባር በማከናወን ላይ ይገኛል – አቶ መላኩ አለበል April 8, 2025