ፕሬዚዳንት ታየ አፅቀሥላሴ ከአውሮፓ ኅብረት ዓለም አቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ጋር ተወያዩ

You are currently viewing ፕሬዚዳንት ታየ አፅቀሥላሴ ከአውሮፓ ኅብረት ዓለም አቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ጋር ተወያዩ

AMN – ጥቅምት 5/2017 ዓ.ም

የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ታየ አፅቀሥላሴ ከአውሮፓ ኅብረት ዓለም አቀፍ የትብብር ኮሚሽነር ጁታ ኡርፒላይነን ጋር መወያየታቸውን በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው አስታውቀዋል፡፡

ውይይታቸው የሁለትዮሽ ሀገራዊ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ እንደነበር ፕሬዝደንቱ ገልጸዋል፡፡

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review