ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ አዲስ አበባ ገቡ Post published:November 6, 2024 Post category:EDITOR'S PICK AMN- ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አቀባበል አድርገውላቸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) “የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ እንኳን ወደ ኢትዮጵያ በደህና መጡ” ሲሉ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ገልጸዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የአዲስ አበባ ከተማ የ2017 በጀት ከ230 ቢሊየን ብር በላይ ሆኖ ፀደቀ July 18, 2024 ጀግኖች አባቶች በመስዋዕትነት ያስረከቡንን አደራ በአድዋ መንፈስ መድገም ይገባል – ኢንጅነር አይሻ መሀመድ March 2, 2025 ከ2 ሚሊየን በላይ አሽከርካሪዎችና እግረኞች የትራፊክ ህግና ደንብ ተላልፈዋል April 23, 2025