ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ለፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የእንኳን ደስ አልዎት መልዕክት አስተላለፉ Post published:October 11, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN -ጥቅምት 1/2017 ዓ.ም የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን አዲስ ለተሰየሙት የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የእንኳን ደስ አልዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ለፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ መልካም የስራ ዘመን እንዲሆንላቸውም ተመኝተዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የፖለቲካ ፓርቲዎች በሀገራዊ ምክክሩ ሊኖራቸው የሚገባን ሚና ለማጎልበት ታሳቢ ያደረገ ውይይት ተካሄደ October 10, 2024 የአገር ውስጥ የኮንስትራክሽን ተቋራጮችን አቅም በማሳደግ የአገርን ዘላቂ ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ይገባል ተባለ December 25, 2024 የዓለም ንግድ ድርጅት አባልነትን የማሳካት ጉዳይና ሂደቱ የሃገራችንን ብሔራዊ ጥቅም ባስጠበቀ መልኩ እንዲከናወን የጠራ አቋም ይዘናል-ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) March 2, 2025
የዓለም ንግድ ድርጅት አባልነትን የማሳካት ጉዳይና ሂደቱ የሃገራችንን ብሔራዊ ጥቅም ባስጠበቀ መልኩ እንዲከናወን የጠራ አቋም ይዘናል-ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) March 2, 2025