ፖፕ ፍራንሲስ በ88 ዓመታቸው አረፉ Post published:April 21, 2025 Post category:ዓለም አቀፍ AMN-ሚያዝያ 13/2017 ዓ.ም የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ ከዚህ ዓለም ድካም ማረፋቸውን ቫቲካን ይፋ አድርጋለች፡፡ ፖፑ በመኖሪያ ቤታቸው ማረፋቸውን የቫቲካን ዜና አገልግሎትን ጠቅሶ ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ ፖፑ ለመጨረሻ ጊዜ የትንሳኤ በዓል መልዕክት ለማስተላለፍ ትላንት በአደባባይ ታይተው ነበር፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በደቡብ ሱዳን በደረሰው የአውሮፕላን አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ ዜጎች የተሰማውን ጥልቅ ኀዘን ገለፀ January 31, 2025 ትራምፕ ‘ከልክ በላይ ስሜት የተጫነው’ መልዕክት አስተላልፈዋል- ሩሲያ May 27, 2025 ፑቲን በሩሲያ-ዩክሬን ድርድር ላይ ሳይገኙ ቀሩ May 15, 2025