አዲስ አበባ የኢትዮጵያ የዘመናዊ ኪነትና የከያኒያን መፍለቂያ፣ ማሳደጊያና መገናኛ ማዕከል በመሆን ለዓመታት ስታገለግል ቆይታለች፡፡ በተለይም እንደ ፒያሳና ደጃች ውቤ ያሉ አካባቢዎች ለበርካታ አስርት ዓመታት የዕውቅ ከያኒያን ዋነኛ መሰባሰቢያ በመሆን አገልግለዋል።...
ኪነ ጥበባዊ መሰናዶዎች
በመዲናችን አዲስ አበባ ባሳለፍነው ሳምንት የተለያዩ ኪነ ጥበባዊ ዝግጅቶች ለጥበብ አፍቃሪያን ሲደርሱ ቆይተዋል። ዛሬን ጨምሮ በሚቀጥሉት ቀናትም መሰል መሰናዶዎች ይቀርባሉ፡፡ ከእነዚህ መካከል መጽሐፍ፣ የሥነ ጥበብ አውደ ርዕይ እና ቴአትር ይገኙበታል።...
ትንሳኤ በትናንት ገጾች
ዛሬ ላይ በጋዜጦችና መጽሔት ገጾች ላይ የሚሰፍሩ የበዓላት ዘገባዎችና ኩነቶች፣ የጊዜን መጋረጃ ቀድደው በመሻገር የዘመኑን ሁኔታ ያሳያሉ፡፡ የህትመት ውጤቶቹ የዘመኑን ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊና የአኗኗር ዘይቤ ፍንትው አድርገው የሚያሳዩ የታሪክ ዘጋቢ...
የመዲናችን ኪነ ጥበባዊ መረጃዎች
በመዲናችን አዲስ አበባ ባሳለፍነው ሳምንት የተለያዩ ኪነ ጥበባዊ ዝግጅቶች ለጥበብ አፍቃሪያን ሲደርሱ ቆይተዋል። ዛሬን ጨምሮ በሚቀጥሉት ቀናትም መሰል መሰናዶዎች ይቀርባሉ፡፡ ከእነዚህ መካከል መጽሐፍ፣ ፊልም፣ የሥነ ጥበብ አውደ ርዕይ እና ሙዚቃ...
የዓለም ዝነኞች ተመራጭ መዳረሻ
በጊዜው አማረ አዲስ አበባ ስሟን መመጠን ከጀመረችባቸው ጥቂት ዓመታት ወዲህ፣ ከተማዋን የሚያውቃት ሰው እንኳን ሊያስታውሳት እስከሚቸገር ድረስ በከፍተኛ ፍጥነት እየተለወጠች ትገኛለች። “አሮጌውን በማፍረስ አዲሱን መተካት” ብቻ ሳይሆን፣ ነባሩን ማንነት ከዘመናዊነት...
ኪነ ጥበባዊ መረጃዎች
በመዲናችን አዲስ አበባ ባሳለፍነው ሳምንት የተለያዩ ኪነ ጥበባዊ ዝግጅቶች ለጥበብ አፍቃሪያን ሲደርሱ ቆይተዋል። ዛሬን ጨምሮ በሚቀጥሉት ቀናትም መሰል መሰናዶዎች ይቀርባሉ፡፡ ከእነዚህ መካከል መጽሐፍ፣ የጥበብ አውደ ርዕይ እና የቴአትር መርሃ ግብር...