ሰብል በከተማ

በዚህ ዓመት የመኸር እርሻ ከተማዋ 19 ሺህ 360 ቶን የሰብል ምርት እንደምታገኝ ተጠቁሟል አርሶ አደር እሸቴ ገመቹ በቦሌ ክፍለ ከተማ የወረዳ 12 ነዋሪ ናቸው፡፡ በክፍለ ከተማው ቡልቡላ አካባቢ ነዋሪ የሆኑት...

የጎዳናው አርበኞች

“ዜጋ በጎ ሲሆን ሀገር በጎ ትሆናለች” የሚለው አባባል ስለበጎነት ከተነገሩ ወርቃማ አባባሎች መካከል ተጠቃሽ ነው። ክፍያ፣ ቀብድና ወለድ የማይጠየቅበት በጎነት በእርግጥም ከግለሰብና ከቤተሰብ ተሻግሮ ሀገርን የማቅናት ጉልበት ያለው ተግባር መሆኑ...

በተግባር እየተገለጠ ያለው የትውልድ ድምፅነት

• አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ የከተማዋን ትናንት በወጉ ሰንዶ፣ ዛሬዋን በልኩ ቀምሮ ነገዋን አሻግሮ በመመልከት ከፍታዋን ለማስጠበቅ እየሰራመሆኑ ተመላክቷ አዲስ አበባ ትናንትን፣ ዛሬን እና ነገን አሻግረው በሚያሳዩ አስደማሚ ህንፃዎች፣ በታሪካዊ ስፍራዎች...

የአንድ ጀንበሩን እጆች የሚፈልገውምዕራፍ

•   በተከላው መርሃ ግብር እንደተሳተፍነው ሁሉ በእንክካቤውም ተግተን እንቀጥላለን ሲሉ በዘንድሮው የአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር በግንፍሌ ወንዝ አካባቢ የተሳተፉ የከተማዋ ነዋሪዎች ተናገሩ ላለፉት 6 ዓመታት ኢትዮጵያውያን ተባብረው ችግኝ...

ልማት የግብር መስታወት

የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ከሐምሌ ወር 2017 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 90 ቀናት 450 ሚሊዮን ብር ገቢ ለመሰብሰብ እየሰራ ይገኛል አመሻሻ ላይ ነው፤ በግምት 11 ሰዓት ገደማ ሆኗል፡፡ ለመጥለቅ እየዳዳች ካለችው...

“ቤት አዲስ” በአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ

• ሚዲያው የከተማዋ ብልሹ አሰራሮች የሚታረሙበትን መድረክበማመቻቸት የልማቱ የጀርባ አጥንት እንደሆነ ተገለፀ መገናኛ ብዙሃን ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ክንውኖችን የተመለከቱ መረጃዎችን ለተደራሲያን የማድረስ ዋነኛ ዓላማ እና ኃላፊነት ይዘው ይመሰረታሉ፡፡ በየጊዜው...