ሴት ደራሲያን የዘመናት ታሪክን በመቅረፅ፣ ማህበራዊ ለውጥ በመምራት እና የዓለምን የሥነ ጽሑፍ ገጽታ በማበልጸግ ረገድ ወሳኝ ሚና ተጫውተዋል። ብዕራቸውን እንደ መሣሪያ በመጠቀም፣ ለረጅም ጊዜ የተድበሰበሱ ጉዳዮችን በግልጽ በማንሳት እና የሴቶችን፣...
የመዲናዋ ኪነ ጥበባዊ ጥቁምታ
በመዲናችን አዲስ አበባ ባሳለፍነው ሳምንት የተለያዩ ኪነ ጥበባዊ ዝግጅቶች ለጥበብ አፍቃሪያን ሲደርሱ ቆይተዋል። ከእነዚህ መካከል በልብ ወለድ እና በነባራዊ ገጸ-ባህሪያት መስተጋብር የሚተረክ “የኢትዮጵያ የስንዴ ሽግግር” (Ethiopia’s Wheat Transformation) የተሰኘ ፈጠራ...
የባለቅኔው የምጥቀት አክናፍ
በባለቅኔ ጸጋዬ ገብረ መድህን ህይወትና ሥራዎች ዙርያ ከተጻፉ መጽሐፍት መካከል ‘ምጥቀት በቅኔ አክናፍ’ የተሰኘው መጽሐፍ በእጅጉ ይለያል። የመጽሐፉ ደራሲ ፋሲል ይትባረክ ውብ በሆነ አተራረክና የቋንቋ አጠቃቀም ከሽኖ ያቀረበው መጽሐፍ መሆኑ፤...
የመዲናዋ የኪነ ጥበብ ማእድ
በጊዜው አማረ በመዲናችን አዲስ አበባ ባሳለፍነው ሳምንት የተለያዩ ኪነ ጥበባዊ ዝግጅቶች ለጥበብ አፍቃሪያን ሲደርሱ ቆይተዋል። ዛሬን ጨምሮ በሚቀጥሉት ቀናትም የተለያዩ ጥበባዊ መሰናዶዎች ይደረጋሉ። ከተሰናዱ ዋና ዋና ዝግጅቶች መካከል የንባብ አውደ...
የኪነ ጥበብ ጥቁምታ
በመዲናችን አዲስ አበባ ባሳለፍነው ሳምንት የተለያዩ ኪነ ጥበባዊ ዝግጅቶች እና አዳዲስ ጥበባዊ ስራዎች ለጥበብ አፍቃሪያን ሲደርሱ ቆይተዋል፡፡ ዛሬን ጨምሮ በሚቀጥሉት ቀናት የተለያዩ ጥበባዊ መሰናዶዎች ይደረጋሉ፡፡ ከተሰናዱ ዋና ዋና ኪነ ጥበባዊ...
. የመዲናዋ ጥበባዊ ድግሶች
በመዲናችን አዲስ አበባ ባሳለፍነው ሳምንት የተለያዩ ኪነ ጥበባዊ ዝግጅቶች እና አዳዲስ ጥበባዊ ስራዎች ለጥበብ አፍቃሪያን ሲደርሱ ቆይተዋል፡፡ ዛሬን ጨምሮ በሚቀጥሉት ቀናትም የተለያዩ ጥበባዊ መሰናዶዎች ይቀርባሉ፡፡ ከእነዚህ መካከል የመጻሕፍት ምረቃ፣ የሥዕል...