AMN ጥር 11/2017 ዓ.ም
የዘንድሮው የጥምቀት በዓል በመላው ኢትዮጵያ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እና በካቶሊክ አማኞች ዘንድ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል።
ከየአድባራቱ የወጡት ታቦታት በካህናት እና ምእመናን ታጅበው ትላንት ወደ ማደሪያ ቦታቸው መድረሳቸው ይታወቃል።
ሌሊቱን የተለያዩ የምስጋና ሥነ-ሥርዓቶች ሲከናወኑ ቆይቶ አሁን ላይ የጥምቀት ሥነ-ሥርዓቱ መካሄድ ጀምሯል።
ፎቶ በመባፅዮን ሀ/ገብርኤል