በኢትዮዽያ በሁሉም የአየር ጠባይ የሚያገለግሉ መንገዶች በስድስት አመታት ብቻ ከ126,000 ኪሎ ሜትር ወደ 170,000 ኪሎ ሜትር እንዳደገ ያውቃሉ?

You are currently viewing በኢትዮዽያ በሁሉም የአየር ጠባይ የሚያገለግሉ መንገዶች በስድስት አመታት ብቻ ከ126,000 ኪሎ ሜትር ወደ 170,000 ኪሎ ሜትር እንዳደገ ያውቃሉ?

በፌደራል መንግሥት የተሰሩ የአስፋልት መንገዶች ብቻ 26,722 ኪሎ ሜትር ያህል ሲሆኑ በአሁኑ ወቅት በተለያየ የአፈፃፀም ደረጃ ላይ ይገኛሉ።

ከነዚህም መካከል የ63 ኪሎ ሜትር የጅማ-አጋሮ-በሻሻ የመንገድ ፕሮጀክት የሚገኝበት ሲሆን ወደ ታሪካዊው የጅማ አባጅፋር ቤተ መንግሥት የሚያዳርስ ዐበይት ከተሞችን የሚያገናኙ ሰፋፊ መንገዶች የተካተቱበት መንገድ ይገኛል።

በጅማ እና አጋሮ ብቻ ከ20 ኪሎ ሜትር በላይ የከተማ መንገዶች የተለዩ የብስክሌት መጋለቢያዎች አካተዋል።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review