የብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉበዔ ዛሬም ቀጥሎ ይካሄዳል

You are currently viewing የብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉበዔ ዛሬም ቀጥሎ ይካሄዳል

AMN – ጥር 24/2017 ዓ.ም

“ከቃል እስከ ባህል” በሚል መሪ ሃሳብ በትናንትናው ዕለት መካሄድ የጀመረው የብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባዔ ዛሬም ቀጥሎ ይውላል።

ጉባኤውን የፓርቲው ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ አደም ፋራህ የከፈቱት ሲሆን የፓርቲው ፕሬዝዳንት ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ ር) ንግግር አድርገዋል።

በጉባኤው ላይ ለመሳተፍ የተጋበዙት የተለያዩ ሀገራት የእህት ፓርቲዎች ተወካዮችም መልዕክት አስተላልፈዋል። ጉባኤው ዛሬው ቀጥሎ ይውላል፡፡

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review