የካቲት 13/2017 ዓ.ም
ከቃል እስከ ባህል በሚል መሪ ሀሳብ በ2ኛዉ የብልፅግና ፓርቲ መደበኛ ጉባኤ ላይ የተቀመጡ አቅጣጫዎችን አስመልክቶ ቦሌ ክፍለ ከተማ ከነዋሪዎቹ ጋር እየመከረ ይገኛል፡፡
በምክክር መድረኩ፣ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ስራ እና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ አቶ ጥራቱ በየነን ጨምሮ የክፍለ ከተማው አመራሮች እና ነዋሪዎች ተሳትፈዋል።
የቦሌ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሮ አለምፀሐይ ሺፈራው፣ በሁሉም ዘርፍ የብልጽግና ማሳያ የሆነ ክፍለ ከተማ ለመፍጠር እየተሰራ ይገኛል ብለዋል::
ቴዎድሮስ ይሳ