AMN – የካቲት 21/2017 ዓ.ም
አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ 19ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓልን በውጤታማነት ባከናወነው ተግባር ነው ከፌዴሬሽን ምክር ቤት እውቅና የተሠጠው ።
በአርባ ምንጭ ከተማ በተካሄደው በዚሁ የዕውቅና መድረክ ላይ ምክር ቤቱ ለሚዲያው ዕውቅናውን የሠጠው ተቋሙ የተሳካ የሚዲያና የኮሙኒኬሽን አከናውኗል ነው የተባለው።
ከአዲስ ሚዲያ ኔትወርክ በተጨማሪም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርን ጨምሮ በዓሉ በስኬት እንዲጠናቀቅ አስተዋጽኦ ላበረከቱ ተቋማትና አካላት እውቅና ተሰጥቷል፡፡