የአዲስ አበባ የንግድ እና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት አመራሮች እና አባላት የአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከልን ጎበኙ

You are currently viewing የአዲስ አበባ የንግድ እና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት አመራሮች እና አባላት የአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከልን ጎበኙ

AMN- የካቲት 23/2017 ዓ.ም

የንግድ እና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት አባላቶቹ ማዕከሉ የንግዱን ማህበረሰብ በንግድ ስርዓት ዉስጥ በማስተሳሰር ከተቀረዉ ዓለም ጋር ተወዳዳሪነታቸው እንዲጨምር የሚያስችል መሆኑን በጉብኝቱ ወቅት ተናግረዋል፡፡

ማዕከሉ ከሀገር አልፎ በዓለም ደረጃ ሀገር በቀል ምርቶችን ለማስተዋወቅ እና ከተማዋን የቱሪዝም፣ የኮንፈረንስ እና የኤግዚቢሽን ማዕከል ለማድረግ ትልቅ ሚና እንዳለውም ገልጸዋል፡፡

በተሰራው ስራም መደሰታቸውን ስለመግለፃቸው ከከንቲባ ጽሕፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review