ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸዉ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸዉ ባስተላለፉት መልዕክት የአፍሪካ ቀዳማዊ እመቤቶች ፕሬዝዳንት እና ምክትል ፕሬዝዳንት አዲሱን ስራችሁን ለመረከብ እንኳን ወደ አፍሪካ መዲና አዲስ አበባ በደህና መጣችሁ ብለዋል።
የሴራሊዮን ቀዳማዊት እመቤት ዶ/ር ፋቲማ ማዳ ባዮ እና የአንጎላ ቀዳማዊት እመቤት አና አፎንሶ ዲያስ አዲሱን ስራችሁን ለመረከብ እንኳን ወደ አፍሪካ መዲና አዲስ አበባ በደህና መጣችሁ ሲሉ ገልጸዋል።