ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በፖፕ ፍራንሲስ ህልፈት የተሰማቸውን ጥልቅ ሐዘን ገለፁ

You are currently viewing ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በፖፕ ፍራንሲስ ህልፈት የተሰማቸውን ጥልቅ ሐዘን ገለፁ

AMN-ሚያዝያ 13/2017 ዓ.ም

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ጳጳስ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት የሮም ካቶሊክ ቤተክርስቲያን መሪ በሆኑት በብፁዕ ወቅዱስ ፖፕ ፍራንሲስ ህልፈት የተሰማቸውን ጥልቅ ሐዘን ገልፀዋል።

ፓትሪያርኩ ለመላው የሮማ ካቶሊካዊ መሪዎችና በመላው ዓለም ላሉ ምእመናን እንዲሁም በኢትዮጵያ ላሉ ካቶሊካውያን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ስም ሀዘናቸውን መግለጻቸውን ኢኦተቤ ዘግቧል።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review