ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከመላው ኢትዮጵያ ከተውጣጡ መምህራን ጋር ተወያዩ Post published:June 12, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / ኢትዮጵያ AMN- ሰኔ 5/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)ከመላው ኢትዮጵያ ከተውጣጡ መምህራን ጋር መወያየታቸውን ገልጸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከተለያዩ ዘርፎች ጋር የምናደርገውን ውይይት በመቀጠል ዛሬ ከመላው ኢትዮጵያ ከተወጣጡ መምህራን ጋር የሚነሱ ጉዳዮችን በማዳመጥ እና ለእቅድ ስራችን ግብዓት የሚሆኑ ሃሳቦችን በመውሰድ ውይይት አድርገናል ሲሉ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት ገልጸዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ብቁና ሙያዊ ስነ-ምግባር የተላበሱ የጤና ባለሙያዎች የማፍራት ጥረት ተጠናክሮ ይቀጥላል- ዶክተር መቅደስ ዳባ April 7, 2025 የኢትዮጵያና ፈረንሳይ ወዳጅነት በጠንካራ የልማት ትብብር ምዕተ ዓመታትን ተሻግሯል፡-ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ December 23, 2024 ኦሮሚያ ባንክ ለተከታታይ 3ኛ ጊዜ የአውሮፓ ሶሳይቲ ፎር ኳሊቲ ሪሰርች የ2024 የጥራት ተሸላሚ ሆነ December 12, 2024