ከንቲባ አዳነች አቤቤ 233 ቢሊዮን ብር ገቢ በመሰብሰብ የላቀ አፈጻጸም ላስመዘገቡ የገቢዎች ቢሮ ሰራተኞች እውቅና ሰጡ

You are currently viewing ከንቲባ አዳነች አቤቤ 233 ቢሊዮን ብር ገቢ በመሰብሰብ የላቀ አፈጻጸም ላስመዘገቡ የገቢዎች ቢሮ ሰራተኞች እውቅና ሰጡ

AMN ሃምሌ 8/2017

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸዉ ባሰፈሩት መልዕክት በተጠናቀቀው የ2017 በጀት አመት 233 ቢሊዮን ብር ገቢ በመሰብሰብ የከተማችንን የልማት ስራዎች በላቀ ደረጃ እንድንፈጽም ላስቻሉን የገቢዎች ቢሮ ሰራተኞች የእዉቅና እና የምስጋና መርሃግብር አካሄደናል ብለዋል።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review