ጤናው የተጠበቀ፣ አካሉ የዳበረ አመራር ለምናልመው ብልፅግና ወሳኝ ነው ሲሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ

You are currently viewing ጤናው የተጠበቀ፣ አካሉ የዳበረ አመራር ለምናልመው ብልፅግና ወሳኝ ነው ሲሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ

AMN- ሐምሌ 13/2017 ዓ.ም

ጤናው የተጠበቀ፣ አካሉ የዳበረ አመራር ለምናልመው ብልፅግና ወሳኝ ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከስራ ግምገማ እና እቅድ ዉይይት ጎን ለጎን የማስ ስፓርት ማከናወናቸውን በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት ገልጸዋል፡፡

ከንቲባዋ በመልዕክታቸውም፣ ዛሬ ማለዳ መላው አመራራችን ከ2017 አመታዊ የስራ ግምገማችን እና እቅድ ውይይት ጎን ለጎን የማስ ስፓርት አከናዉነናል ብለዋል፡፡

አያይዘውም በትጋት ወደ ስኬት ሲሉ ነው የገለጹት።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review