ምክትል ከንቲባ ጃንጥራር አባይ በካዛንቺስ የመልሶ ማልማት እና የኮሪደር ልማት ስራ የሚካሄደውን የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሃግብር ግብር አስጀምረዋል

You are currently viewing ምክትል ከንቲባ ጃንጥራር አባይ በካዛንቺስ የመልሶ ማልማት እና የኮሪደር ልማት ስራ የሚካሄደውን የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሃግብር ግብር አስጀምረዋል

AMN-ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም

1 ሺህ ሄክታር መሬት የሚሸፍነው የካዛንቺስ ኮሪደር እና የመልሶ ማልማት ስራ ፦ የህጻናት መጫዎቻ ቦታዎች ፣ የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች ፣ የህዝብ መዝናኛ ፕላዛዎች እና አረንጓዴ ፓርኮችንና ዘመናዊ መሰረተ ልማቶችን አካቶ መገንባቱ ይታወሳል።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ጃንጥራር አባይ ከቂርቆስ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች ጋር በመሆን የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሃግብርን አስጀምረዋል።

በካሳሁን አንዱአለም

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review