ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) በህዳሴ ግድብ ግንባታ ላይ ላሳዩት ቆራጥ አመራር ሰጪነት ያላቸዉን ክብር ገልጸዋል።
ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸዉ የዘመናት ቁጭት፣ጥልቅ የአገር እና የሕዝብ ፍቅር ፣ የድል አድራጊነት ፣ የአሸናፊነት እና የደስታ እምባ “በማለት መልዕክት አስተላልፈዋል።
ከንቲባ አዳነች አቤቤ የህዳሴውን ግድብ ምርቃት ዋዜማ ከጉባ ሰማይ ስር የሚያሳይ ምስልን በማህበራዊ ትስስር ገጻቸዉ አጋርተዋል።