በታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ምረቃ ላይ የትኞቹ የውጭ ሀገራት መሪዎች ተገኙ ?

You are currently viewing በታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ምረቃ ላይ የትኞቹ የውጭ ሀገራት መሪዎች ተገኙ ?

AMN – ጳጉሜን 4/2ዐ17 ዓ.ም

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ምረቃ ስነ ስርዐት የተለያዩ ሀገራት መሪዎች በተገኙበት በድምቀት እየተካሄደ ይገኛል።

በምረቃው ላይ የተሳተፉ የሀገራት መሪዎች እና የትላልቅ ተቋማት ሀላፊዎች

👉 ኢስማኤል ኦማር ጌሌ የጂቡቲ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት

👉 ዊሊያም ሩቶ የኬኒያ ፕሬዝዳንት

👉 ሳልቫ ኪር ማርዲያት የደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት

👉 ሀሰን ሼክ መሀመድ የሶማሊያ ፕሬዝደንት

👉 ሚያ አሞር ሞትሊ የቤርባዶስ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር

👉 ራስል ሚሶ ዴላሚኒ የስዋቲኒ ጠቅላይ ሚኒስትር

👉 ማህሙድ አሊ የሱፍ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር

👉 ክሌቨር ጋቴት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ሊቀመንበር

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review