ጉዳፍ ፀጋይ የመጀመሪያውን ሜዳልያ አስገኘች

You are currently viewing ጉዳፍ ፀጋይ የመጀመሪያውን ሜዳልያ አስገኘች

AMN-መስከረም 03/2018 ዓ.ም

በሴቶች 10 ሺ ሜትር ፍፃሜ ጉዳፍ ፀጋይ 3ኛ በመውጣት ለኢትዮጵያ የመጀመሪያ የነሐስ ሜዳልያ አስገኝታለች። በ20ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በ10 ሺህ ሜትር ሴቶች ውድድር ኢትዮጵያ የነሀስ ሜዳሊያ አግኝታለች።

ውድድሩን ቤትሪስ ቼቤት እንደተጠበቀችው አሸንፋለች። 

በ1500  ሜትር የሴቶች የማጣሪያ ውድድር የተካሔደ ሲሆን በዚህም  ፍሬወይኒ ሀይሉ አንደኛ በመውጣት ቀጣዩን ዙር መቀላቀል ችላለች።  

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review