ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሁለት አመራሮች ሹመት ሰጡ

AMN መስከረም 9/2018

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ ከመስከረም 9 ቀን ጀምሮ ለሁለት አመራሮች ሹመት ሰጥተዋል።

በዚሁ መሰረት እዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) የብሔራዊ ባንክ ገዥ እንዲሁም ወ/ሮ እናታለም መለስን በሚኒስትር ማዕረግ የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ሃላፊ አድርገው መሾማቸዉን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ያገኘነዉ መረጃ ያመላክታል፡፡

#አዲስሚዲያኔትዎርክ

#PMO

#Ethiopia

#addisababa

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review