በጃፓን ቶኪዮ የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ የተሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ ቡድን አዲስ አበባ ገባ

You are currently viewing በጃፓን ቶኪዮ የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ የተሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ ቡድን አዲስ አበባ ገባ

AMN መስከረም 13/2018 ዓ.ም

በጃፓን ቶኪዮ የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ የተሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ ቡድን አዲስ አበባ ገብቷል።

ቡድኑ ቦሌ አለም አቀፍ አዉሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ በመንግስትና በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አመራሮች አቀባበል ተደርጎለታል።

በሰለሞን በቀለ

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review