7ኛው የኢሬቻ ፎረም በቢሾፍቱ ከተማ መካሄድ ጀምሯል Post published:October 3, 2025 Post category:ባህል AMN – መስከረም 23/2018 ዓ.ም 7ኛው የኢሬቻ ፎረም በቢሾፍቱ ከተማ በመካሄድ ላይ ነው፡፡ በፎረሙ ላይ ከፍተኛ አመራሮች፣ አባ ገዳዎች እና ሀደ ሲንቄዎች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል። በአይናለም አባይነህ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በወጣቶች ዘንድ በድምቀት የሚከበረው የሽኖዬና የጎቤ በዓል የቆየ ባህላዊ ቱውፊቱን ጠብቆ መከበር እንዳለበት የኦሮሞ አባገዳ ህብረት ገለጸ August 16, 2025 ኢሬቻ ከባህላዊ ትውፊቱ ባሻገር ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ እንዳለው ተገለጸ October 2, 2025 ተናፋቂዎቹ የሴቶች የነፃነት በዓላት August 23, 2025
በወጣቶች ዘንድ በድምቀት የሚከበረው የሽኖዬና የጎቤ በዓል የቆየ ባህላዊ ቱውፊቱን ጠብቆ መከበር እንዳለበት የኦሮሞ አባገዳ ህብረት ገለጸ August 16, 2025