የፌዴሬሽን ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ 1ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ

You are currently viewing የፌዴሬሽን ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ 1ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ

AMN መስከረም 27 ቀን 2018 ዓ.ም

የፌዴሬሽን ምክር ቤት 6ኛ የፓርላማ ዘመን 5ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ፣ 1ኛ መደበኛ ጉባኤውን ለእለቱ የተያዙ አጀንዳዎችን በማጽደቅ ውይይቱን ማካሄድ ጀምሯል።

ምክር ቤቱ ስድስተኛ የፓርላማ ዘመን፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ 1ኛ መደበኛ ቃለጉባዔውን መርምሮ አጽድቋል።

ጉባኤው ዉይይቱ የቀጠለ ሲሆን በጉባኤው ያጸደቃቸውን ሌሎች አጀንዳዎች በዝርዝር ተወያይቶ ውሳኔ ያሳልፍባቸው ተብሎ እንደሚጠበቅ ከፌዴሬሽን ምክር ቤት ያገኘነዉ መረጃ ያመላክታል።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review