የሁለገቡ ከያኒ አበርክቶ ሲታወስ

ተወርዋሪ ኮከብ… በራሱ ነበልባል በራሱ ነዲድ ተቃጥሎ                የጠፋ፣ ተወርዋሪ ኮከብ… በምናውቀው ሰማይ ነበረ በይፋ፡፡ ይሄ ግጥም የታላቁ ገጣሚ የዮሃንስ አድማሱ ነው፡፡ ዮሃንስ ይሄን “ተወርዋሪ ኮከብ” የተሠኘው ድንቅ ግጥም የጻፈው...

የመዲናዋ ኪነ ጥበባዊ መሰናዶዎች

በአዲስ አበባ የተለያዩ ኪነ ጥበባዊ ዝግጅቶች እና አዳዲስ ኪነ ጥበባዊ ስራዎች ባሳለፍነው ሳምንት ለጥበብ አፍቃሪያን ሲደርሱ ቆይተዋል፡፡ ዛሬን ጨምሮ በሚቀጥሉት ቀናትም የተለያዩ ጥበባዊ መሰናዶዎች ይደረጋሉ፡፡ ከተሰናዱ ዋና ዋና ኪነ ጥበባዊ...

የአዳም ረታ የወል ትርክትና ስነ ፅሑፍ

በአብርሃም ገብሬ ደራሲ አዳም ረታ በልብ ወለዶቹ ውስጥ የኢትዮጵያን ፍልስፍና፣ ታሪክ፣ ማህበራዊ መስተጋብር እና የወል ዕሴቶችን በምልዓት ዳስሷል፡፡ የኢትዮጵያን ከፍታና ዝቅታ፤ የህዝቡን ደስታና እዝነት በውብ የአጻጻፍ ይትበሃል አስነብቦናል፡፡ ግለሰባዊነትን ከማህበራዊ...

የመዲናዋ አንኳር ኪነ ጥበባዊ መረጃዎች

ባሳለፍነው ሳምንት በመዲናዋ አዲስ አበባ የተለያዩ ኪነ ጥበባዊ ዝግጅቶች እና አዳዲስ ኪነ ጥበባዊ ስራዎች ለጥበብ አፍቃሪያን ሲደርሱ ቆይተዋል። ዛሬን ጨምሮ በሚቀጥሉት ቀናትም የተለያዩ ጥበባዊ መሰናዶዎች ይደረጋሉ። ከተሰናዱት ዋና ዋና ኪነ...

ጥቅምት፣ ውበት እና ኪነት

ወራት ልክ እንደ ሰዎች ሁሉ ልዩ ባህርያትና መገለጫዎች አሏቸው፡፡ ይሄ ልዩ መገለጫቸው አንድም ከተፈጥሮ ጋር ባላቸው መስተጋብር ክሱት ይሆናል፡፡ አንድም በወራቱ ውስጥ የሚታዩ መልከ-ብዙ ተፈጥሯዊ ኩነቶች በሰዎች ህይወት ላይ በሚፈጥሩት...

የመዲናዋ ጥበባዊ መረጃዎች 

የተለያዩ ኪነ ጥበባዊ ዝግጅቶች እና አዳዲስ ኪነ ጥበባዊ ሥራዎች ባለፉት ቀናት በመዲናዋ አዲስ አበባ ለጥበብ አፍቃሪያን ሲደርሱ ቆይተዋል፡፡ ዛሬን ጨምሮ በሚቀጥሉት ቀናትም የተለያዩ ጥበባዊ መሰናዶዎች ይደረጋሉ፡፡ ከተሰናዱ ዋና ዋና ኪነ...