በግብርናዉ ዘርፍ የተገኙ ዉጤቶች:-

You are currently viewing በግብርናዉ ዘርፍ የተገኙ ዉጤቶች:-

በተጠናቀቀው በጀት ዓመት የግብርና ዘርፉ 7 ነጥብ 3 በመቶ ዕድገት አስመዝግቧል

• የግብርናው ዘርፍ በአጠቃላይ የኢኮኖሚ እድገት ውስጥ 2 ነጥብ 3 በመቶ ድርሻ አበርክቷል

• በሀገር በቀል የኢኮኖሚ ሪፎርሙ የግብርናው ዘርፍ ከፍተኛ እድገት አስመዝግቧል

• በ2010 ዓ.ም የሩዝ ምርት 1 ነ ጥብ 5 ሚሊየን ኩንታል የነበረ ሲሆን በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 63 ሚሊዮን ኩንታል ማድረስ ተችሏል

• በስንዴ ምርት በለውጡ ወቅት 47 ሚሊዮን ኩንታል ነበር

• በየዓመቱ 1 ቢሊዮን ዶላር የሚያወጣ ስንዴ ከውጭ ይገባ ነበር

• በተጠናቀቀው የ2017 በጀት ዓመት 280 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ማግኘት ተችሏል

• በለውጡ ማግስት የቡና ምርት 4 ነጥብ 5 ሚሊዮን ኩንታል ነበረ

• ከዘርፉ የተገኘው የውጭ ምንዛሬ 700 ሺህ ዶላር ነበር

• በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 11 ነጥብ 5 ሚሊዮን ኩንታል የቡና ምርት ተገኝቷል

• ከቡና ወጪ ንግድ 2 ነጥብ 5 ቢሊዮን ዶላር ማግኘት ተችሏል

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review