“በመደመር መንግስት እይታ፣ የዘርፎች እምርታ” በሚል መሪ ሃሳብ ለብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በተሰጠው ስልጠና ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ባስቀመጡት ዋና ዋና ግቦች መሰረት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አመራሮች ወደ እቅድ በመቀየር በዉጤታማነት ለመተግበር ያቀዷቸዉ የዋና ዋና ግቦች የትኩረት ማዕከላት የትኞቹ ናቸዉ?
የብሄራዊ መታወቂያ ምዝገባን (የፋይዳ ምዝገባ)፤
የ5 ሚሊዮን ኮደርስ ፤
የተጀመሩ የኮሪደር፣ የወንዝ ዳርቻ ልማት ስራዎች
ሌሎች ፕሮጀክቶች ፤
ለምርጫ ምቹ ሁኔታን መፍጠር፤
የሲቪል ሰርቪስ ሪፎርም ግቦችን መቶ በመቶ ማሳካት፤
የቱሪስት ስበትን፣ የሌማት ቱርፋትና የኢንዱስሪ ምርቶችን መጨመር፤
የኑሮ ውድነትን መቀነስ፤
ሌብነት፣ ጉቦኝነትንና ብልሹ አሰራርን፣ መንደርተኝነትን፣ በአካባቢዊነት ማሰብና መስራትን እና ጠባቂነትን መቀነስ፤
ተረጂነትንና ልመናን፣ ለልማት መዋል የሚገባውን መሬት አጥሮ ማስቀመጥ፣ ኮንትሮባንድና ህገወጥ ንግድ እና ሰላማዊ ሁኔታን የሚያውኩ የጥፋት እንቅስቃሴዎችን ሙሉ በሙሉ ማስቀረት
ግቦቹን ለማሳካትና ለውጤታማነታቸው እንደ ወትሮው ትውልድና ተቋምን መገንባት
በተለወጠ የስራ ባህል 24/7 በትጋት እና በቁርጠኝነት መስራት
ጠንካራ የአመራር ቁርጠኝነት፣ በፈጠራ እና ፍጥነት መርህ ግቦቹን ማሳካት
ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክን ምርጫዎ ያድርጉ ! የትዉልድ ድምጽ ! https://linktr.ee/AddisMediaNetwork