ከፍተኛ ትኩሳት፣ብርድ ብርድ ማለት እና ራስ ምታት፤
የጡንቻ እና ጀርባ ህመም፤
ማቅለሽለሽ፣ የሆድ ህመም እና ተቅማጥ፤
ደረት፣ ጀርባ እና ሆድ ላይ በጣም ጎልቶ የሚታይ ሽፍታ፤
ለቫይረሱ ከተጋለጡ ከሁለት እስከ ዘጠኝ ቀናት ውስጥ የበሽታው ምልክቶች ይታያሉ።
ከፍተኛ ትኩሳት፣ብርድ ብርድ ማለት እና ራስ ምታት፤
የጡንቻ እና ጀርባ ህመም፤
ማቅለሽለሽ፣ የሆድ ህመም እና ተቅማጥ፤
ደረት፣ ጀርባ እና ሆድ ላይ በጣም ጎልቶ የሚታይ ሽፍታ፤
ለቫይረሱ ከተጋለጡ ከሁለት እስከ ዘጠኝ ቀናት ውስጥ የበሽታው ምልክቶች ይታያሉ።