ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከኳላ ላምፑር ከተማ ጋር የእህትማማችነት የትብብር የመግባቢያ ሰነድ መፈራረማቸዉን ገለጹ

You are currently viewing ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከኳላ ላምፑር ከተማ ጋር የእህትማማችነት የትብብር የመግባቢያ ሰነድ መፈራረማቸዉን ገለጹ

AMN ህዳር 10/2018

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከማሌዥያዋ ከኳላ ላምፑር ከተማ ጋር የእህትማማችነት የትብብር የመግባቢያ ሰነድ መፈራረማቸዉን ገለጹ።

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸዉ ባሰፈሩት መልዕክት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ እና የማሌዥያ ፌዴሬሽን ጠቅላይ ሚኒስትር ዳቶ ሰሪ አንዋር ቢን ኢብራሂም በተገኙበት ፤ በማሌዥያዋ ኳላ ላምፑር ከተማ እና በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መካከል የእህትማማችነት የትብብር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመናል ሲሉ ገልጸዋል።

#addisababa

#Ethiopia

#media

#አዲስሚዲያኔትዎርክ

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review