o የህመሙ ምልክቶች ሲኖሩ ወደ ሕክምና ተቋም መሄድ፤
o ከታመመ ሰው ጋር ንክኪና ትኩሳት ካለ በአፋጣኝ ወደ ሕክምና ተቋማት መሄድ፤
o ሞት በሚከሰትበት ወቅት አስከሬኑን በባለሙያ ማዘጋጀትና መቅበር፤ አላስፈላጊ ቀብር ሥነ-ሥርዓቶችን ማስቀረት እና ንክኪ ያላቸውን ቁሶች ማስወገድ
o ከታመመ ሰው ደምና ፈሳሽ ንክኪ ራስን መጠበቅ፤
o ለታመመ ሰው እንክብካቤ በምናደርግበት ጊዜ የመከላከያ ዘዴዎችን ማለትም የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ማስክ እና የእንጅ ጓንት መጠቀም።
o እጅን በሳኒታይዘር ወይም በሳሙናና በውኃ በአግባቡ መታጠብ