ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከጂ20 የመሪዎች ጉባኤ አስቀድሞ በደቡብ አፍሪካው ፕሬዝደንት ሲሪል ራማፎሳ በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ በተሰናዳው የአፍሪካ ርዕሳነ ብሔር እና ርዕሳነ መንግሥት ብሎም የአፍሪካ ኅብረት እና የአፍሪካ አጋሮች ስብሰባ ላይ መሳተፋቸዉን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ያገኘነዉ መረጃ ያመላክታል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአፍሪካ ርዕሳነ ብሔር እና ርዕሳነ መንግሥት ብሎም የአፍሪካ ኅብረት እና የአፍሪካ አጋሮች ስብሰባ ላይ ተሳተፉ