የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ምንድነዉ?

You are currently viewing የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ምንድነዉ?
  • Post category:ጤና

AMN ህዳር 16/2018

የማርበርግ ቫይረስ በሽታ (Marburg Virus Disease) ምንድነዉ?

👉 የማርበርግ ቫይረስ ተላላፊ የሆነ የንዳድ በሽታ ነው።

👉 ዝርያውም ፊሎቫይረስ በመባል የሚመደብ ሲሆን ከኢቦላ ቫይረስ ጋር ይቀራረባል።

👉 ዝርያ፤ ፊሎቫይረስ (filoviruses)

👉 የቫይረሱ ሽፋን እና ዘረመል፤ በቅባታም ኢንቨሎፕ (ሽፋን) የተጠቀለለ ሲሆን ጄኔቲክ ስሪቱ አር ኤን ኤ ነው።

👉 ተፈጥሮዊ ምቹ፤ ቫይረሱ የሚኖረው በሌሊት ወፎች ነው። የሌሊት ወፎች ላይ በሽታ አምጭ አይደሉም።

👉 አንዴ ወደ ሰው ከተላለፈ በሽታ ያመጣል።

👉ከሰው ወደ ሰውም ይተላለፋል።

#Ethiopia

#addisababa

#health

#marburg

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review