ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ በመሬት መንሸራተት ሕይወታቸውን ላጡ ወገኖች የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ Post published:July 27, 2024 Post category:ኢትዮጵያ / ዓለም አቀፍ የቻይና ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ ሰዎች የተሰማቸውን ሐዘን ገልጸዋል። ፕሬዚዳንት ሺ ለፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ባስተላለፉት የሐዘን መግለጫ ለተጎጂ ቤተሰቦች መፅናናትን ተመኝተዋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like 2ኛው ዙር የአፍሪካ አየር ንብረት ጉባኤ ከጷግሜ 3 – ጷግሜ 5 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ይካሔዳል። June 16, 2025 የገንዘብ ማሻሻያው ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን የማህበረሰብ ክፍሎች ማዕከል አድርጎ እየተካሄደ ነው፡- አህመድ ሽዴ October 28, 2024 ኢራን በኳታርና በኢራቅ በሚገኙ የአሜሪካ የጦር ሰፈሮች ላይ የሚሳኤል ጥቃት ፈጸመች June 24, 2025