ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ ፕሬዝዳንት መሃመድ ዛይድ አልናህያን ጋር ተወያዩ Post published:October 23, 2024 Post category:EDITOR'S PICK AMN- ጥቅምት 13/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት የብሪክስ ጉባኤ ከዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ ፕሬዝዳንት ከወንድሜ መሃመድ ዛይድ አልናህያን ጋር የመገናኘት እና የመወያየት እድልም ፈጥሮልናል ሲሉ አመልክተዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በመዲናዋ የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ከወሰዱት ተማሪዎች 95 ከመቶው ሃምሳና ከዚያ በላይ ውጤት ማምጣታቸው ተገለጸ July 2, 2025 ባለፉት ሰባት ወራት ከሸቀጦች የወጪ ንግድ ከ3 ነጥብ 84 ቢሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ February 26, 2025 ከብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ April 9, 2025