ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሴራሊዮን ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ጁሊየስ ማዳ ባዮን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ Post published:November 6, 2024 Post category:EDITOR'S PICK AMN- ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት የሴራሊዮን ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ጁሊየስ ማዳ ባዮ በጽህፈት ቤታችን ተቀብዬ በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርገናል ብለዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like እንደ ስሟ ዉብ የሆነችዉን አዲስ አበባ አሁን ገና አየን October 7, 2025 የኘላቲኒየም እና የወርቅ ሜዳሊያ ተሸላሚ ታማኝ ግብር ከፋዮች የንግድ ዘርፍ አምባሳደር ሆነው ተሾሙ October 16, 2025 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከልዑክ ቡድናቸው ጋር ጣልያን ሮም ገቡ May 26, 2025