የተለያዩ ሀገራት መሪዎች ለ47ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የእንኳን ደስ አሎት መልዕክት እያስተላለፉ ነው

You are currently viewing የተለያዩ ሀገራት መሪዎች ለ47ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የእንኳን ደስ አሎት መልዕክት እያስተላለፉ ነው

AMN – ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም

የተለያዩ ሀገራት መሪዎች ለ47ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በማህበራዊ ትስስር ገፆቻቸው የእንኳን ደስ አሎት መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)ን ጨምሮ የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታኒያሁ፣ የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን፣ የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ኪየር ስታርመር፣ የኤል ሳልቫዶር ፕሬዚዳንት ናይብ ቡኬሌ፣ የሀንጋሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አርባን ቪክቶር፣ የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ እና የኔቶ ዋና ፀሐፊ ማርክ ሩት የእንኳን ደስ ያሎት መልዕክት ካስተላለፉት መካከል ተጠቃሾች ናቸው፡፡

መሪዎቹ በመልዕካታቸውም በሰላምና ብልፅግና ላይ አብረዋቸው እንደሚሰሩ አረጋግጠዋል፡፡

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review