የ19ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ህዝቦች በዓል ዛሬ ይከበራል Post published:December 8, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN ኅዳር -29/2017 ዓ.ም የ19ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ህዝቦች በዓል ዛሬ በአርባምንጭ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች ይከበራል የዘንድሮው በአል “ሀገራዊ መግባባት ለህብረብሄራዊ አንድነት” በሚል መሪ ቃል ነው የሚከበረው 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ግሪክ አቴንስ የሚያደርገውን በረራ በሳምንት ወደ ስድስት ቀናት ሊያሳድግ መሆኑን ገለጸ September 18, 2024 የአማራ ክልል በተሻለ የሰላምና ልማት ጉዞ ላይ ይገኛል – የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ April 29, 2025 ኢትዮጵያ በቡድን 20 ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ እየተሳተፈች ትገኛለች February 21, 2025