የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ ኢትዮጵያ የማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድህን ሽፋንን ከማስፋፋት ባሻገር በጤና አገልግሎት አሰጣጥ ላይ የግሉን ዘርፍ ተሳትፎ ለማጠናከር አቅዳ እየሰራች መሆኑን ገለጹ