ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በበየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) ህልፈተ ህይወት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ

You are currently viewing ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በበየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) ህልፈተ ህይወት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ

AMN- መስከረም 7/2017 ዓ.ም

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በበየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) ህልፈተ ሕይወት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ።

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር በየነ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ሰላማዊ የትግል አስተዋጽኦ ማበርከታቸውን በማህበራዊ ትስሰር ገጻቸው ባሰፈሩት የሀዘን መግለጫ መልዕክት ገልጸዋል።

በህልፈታቸው ጥልቅ ሀዘን እንደተሰማቸው ተናግረዋል።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review