ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በበየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) ህልፈተ ህይወት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ Post published:September 17, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN- መስከረም 7/2017 ዓ.ም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በበየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) ህልፈተ ሕይወት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር በየነ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ሰላማዊ የትግል አስተዋጽኦ ማበርከታቸውን በማህበራዊ ትስሰር ገጻቸው ባሰፈሩት የሀዘን መግለጫ መልዕክት ገልጸዋል። በህልፈታቸው ጥልቅ ሀዘን እንደተሰማቸው ተናግረዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ኢትዮጵያ ወደ ተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፓሊሲ ትግበራ ገባች July 28, 2024 በደብረ ብርሃን ከተማ በ1 ቢሊየን ብር ወጪ የተገነባ የመኪና ባትሪ ማምረቻ ፋብሪካ ተመረቀ February 26, 2025 ሾዴ የተባለው የሸኔው መሮ ዋና ሰው ተገደለ April 6, 2025