በሌብነትና ብልሹ አሰራር የተሳተፉ 188 አካላት ተጠያቂ ሆኑ Post published:April 15, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / መልካም አስተዳደር / አዲስ አበባ AMN – ሚያዝያ 07/2017 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርና የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ በሌብነትና ብልሹ አሰራር የተሳተፉ 188 አካላትን ተጠያቂ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ ኤጀንሲው የ2017 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የስራ አፈፃፀሙን በገመገመበት ወቅት በብልሹ አሰራርና በሌብነት የተሳተፉ አካላት ላይ እርምጃ መወሰዱን ከኤጀንሲዉ ያገኘነዉ መረጃ ያመላክታል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የመዲናዋ የገቢ አሰባበሰብ አቅምን በማሳደግ የሰፊውን ሕዝብ የልማት ጥያቄዎችን ለመመለስ እየተሠራ ይገኛል – አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ December 19, 2024 የማይተኙ ከተሞች May 10, 2025 አረንጓዴ ሸማን የለበሱ ሀገራት June 21, 2025
የመዲናዋ የገቢ አሰባበሰብ አቅምን በማሳደግ የሰፊውን ሕዝብ የልማት ጥያቄዎችን ለመመለስ እየተሠራ ይገኛል – አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ December 19, 2024