በሌብነትና ብልሹ አሰራር የተሳተፉ 188 አካላት ተጠያቂ ሆኑ Post published: April 15, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / መልካም አስተዳደር / አዲስ አበባ AMN – ሚያዝያ 07/2017 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርና የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ በሌብነትና ብልሹ አሰራር የተሳተፉ 188 አካላትን ተጠያቂ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ ኤጀንሲው የ2017 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የስራ አፈፃፀሙን በገመገመበት ወቅት በብልሹ አሰራርና በሌብነት የተሳተፉ አካላት ላይ እርምጃ መወሰዱን ከኤጀንሲዉ ያገኘነዉ መረጃ ያመላክታል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ወጣቶች በማህበራዊ አገልግሎት ላይ በንቃት እንዲሳተፉ ለማድረግ በከተማዋ የሚገኙ የስብዕና መገንቢያ ማዕከላት ሚና ከፍተኛ ነው July 24, 2026 ከንቲባ አዳነች አቤቤ የየካ ቁጥር 2 የመኪና ማቆሚያን መርቀዉ አገልግሎት አስጀመሩ May 21, 2025 የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት መቀላጠፍ የወጪና ገቢ ንግድ ሚዛንን ለማስጠበቅ ወሳኝ ነው-ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) March 15, 2025